የዜግነት ፖለቲካ смотреть последние обновления за сегодня на .
በዚህ ቪዲዮ ኢትዮጵያችን ውስጥ ያለውን የዜግነት እና ማንነት ውጥንቅጥ ዕይታዬን አካፍላለሁ። ሁሉንም አሳታፊ እና ተጠቃሚ ያላደረገ የኢትዮጵያዊነት ብያኔ በአገራችን የፈጠረውን የፖለቲካ ቀውስ ለመዳሰስ እሞክራለሁ። አካታችነት መፍትሄ ስለመሆኑም አወሳለሁ። የከወደዱት ላይክ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለሌሎችም በማጋራት ይሳተፉ። . #ማንነት #ዜግነት #የማንነትትግል #ኢትዮጵያ #አካታችነት . ተከታታይ የ«ዕይታ» ፕሮግራሞቼን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦ [ 🤍 ] . የማኅበራዊ ሚዲያ ሊንኮቼ፦ ——— ★ Website 👇 [ 🤍 ] ★ Facebook (Page) 👇 [ 🤍 ] ★ Facebook (Personal) 👇 [ 🤍 ] ★ Messenger 👇 [ 🤍 ] ★ Youtube 👇 [ 🤍 ] ★ Twitter 👇 [ 🤍isuchisu ] or [ 🤍 ] ★ Telegram 👇 [ 🤍 ] ★ Instagram 👇 [ 🤍 ] ★ LinkedIn 👇 [ 🤍 ] ———
አማራ ህዝባዊ መንግስት ሰነድ ልማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት 👇 🤍
ዐቢይ ጉዳይ 07ሀ - የብሄር ፖለቲካ በነገሰበት ሃገር የዜግነት ፖለቲካ መንገድ ቀና ነው? የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ጉዞ የት ድረስ ነው? ኢትዮጵያዊነትን ከመድረኩ ያሸሸው ማነው? የፖለቲካ አመራሮቹ ይናገራሉ
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on YouTube, Facebook, websites, TV stations and any other media.
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©
Abegar ("አበጋር") is a culturally rooted conflict resolution mechanism predominantly practiced among Oromo elders living in Wollo. Habegar Debates mimics this rich Ethiopian culture and brings forth contending social, economic, political, environmental and other issues to the stage for discussion or debate towards the attainment of enhanced culture of freedom of expression and increased tolerance to opposing views; promote the exercise of peaceful and progressive exchange of ideas as opposed to resorting to conflict; and contribute to citizens' increased ability to make informed decisions. If you have a debatable issue that you believe should be brought to the Ethiopian public, make sure to link up with us through your preferred social platform. - - - - - - - Contents - - - - - - - 0:00 - መግቢያ 00:35 - ተከራካሪዎቹን ይተዋወቁ 01:05 - ሙሉአለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር) 12:14 - ተስፋዬ ጂማ (ዶ/ር) 36:33 - ከታዳሚዎች የተነሱ ጥያቄዎች 42:24 - ዶ/ር ሙሉአለም የሰጡት ምላሽ 48:39 - ዶ/ር ተስፋዬ የሰጡት ምላሽ 55:13 - ምርጫ #ሀበጋርየክርክርመድረክ #EthiopianDebates #DebatesinAmharic #ክርክርበአማርኛ #debateበአማርኛ #የኢትዮጵያክርክር #የኢትዮጵያድምጽ #ሀበጋርየእውቀትገበያ #EthiopiaKnowledgeMarket #EthiopianDebateAssociation #ethnicity #ethnicpolitics #ethinicpoliticalparties #ethnicidentities #ethnicgroups #ethnicbasedfederalism #multiethnicsociety #ethiopia #ethnicselfrule #selfdetermination Habegar Debates Debebe Hailegebriel Law Office (DHLO) GREEN GOLD Bld. 6th Floor, Addis Ababa, Ethiopia Tel. +2511 5575403, +251 924 778778 Follow us on Telegram: 🤍 Twitter: 🤍 Instagram: 🤍 TikTok: 🤍 LinkedIn: 🤍 Facebook: 🤍
ባሁኑ ህገመንግስት የዜግነት ፖለቲካ በትዝታ ቅኝት ወላይተኛ እንደመጨፈር ነው።
“ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ ዜግነት አለና ነው? የዜግነት ፖለቲካ…” - ዶ/ር ዲማ ነገዎ Facebook: 🤍 Twitter: 🤍 YouTube: 🤍 Website: 🤍 Telegram: 🤍 Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic #WaltaTV
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትን የፈጠረች ሀገር አለመሆኗም የራሱን ስጋት በዜግነት ፖለቲካ ላይ ፈጥሮ ይስተዋላል፡፡ የእነዚህ ተግዳሮቶች መበራከትም የዜግነት ፖለቲካን ለሚናፍቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከባድ የቤት ስራን ፈጥሯል
እናት ፓርቲ በሀገሪቱ የዜግነት ፖለቲካ እንዲሰፍን ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ዐቢይ ጉዳይ 07ሐ - የብሄር ፖለቲካ በነገሰበት ሃገር የዜግነት ፖለቲካ መንገድ ቀና ነው? የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ጉዞ የት ድረስ ነው? ኢትዮጵያዊነትን ከመድረኩ ያሸሸው ማነው? የፖለቲካ አመራሮቹ ይናገራሉ
#DrBirhanu #DrBirhanuNega #ethnicPolitics ##nationalParties #ethiopia #ብርሀኑ #birhanu #gibot7
ለኢትዮጵያ አዋጪው ብሄር ተኮር ወይንስ የዜግነት ፖለቲካ?_በናሁ ፕረስ
ዐቢይ ጉዳይ 07 - የብሄር ፖለቲካ በነገሰበት ሃገር የዜግነት ፖለቲካ መንገድ ቀና ነው? የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ጉዞ የት ድረስ ነው? ኢትዮጵያዊነትን ከመድረኩ ያሸሸው ማነው? የፖለቲካ አመራሮቹ ይናገራሉ
LTV WORLD SEFEW MIHEDAR አቶ በለጠ ሞላ አብን ክፍለ 1
ዐቢይ ጉዳይ 07ለ - የብሄር ፖለቲካ በነገሰበት ሃገር የዜግነት ፖለቲካ መንገድ ቀና ነው? የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ጉዞ የት ድረስ ነው? ኢትዮጵያዊነትን ከመድረኩ ያሸሸው ማነው? የፖለቲካ አመራሮቹ ይናገራሉ
በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ከዶ/ር ረድኤት ታምሬ ጋር ከተደረገ ውይይት ላይ የተወሰደ።
የዜግነት ፖለቲካ አቀንቃኝ ነን የሚሉ አንድ እግራቸውን የሚኒሊክ ቤተመንግስት በጓሮ በር ያስገቡ እና ሌላ እግራቸውን ተቋዋሚ ጎራ ያቆሙ ሃይሎች "ህብረብሔራዊ ፈደራሊዝሙ ችግር እየፈጠረ ነው" የሚለውን የተሳሳተ premise ሊያሳምኑን ሲሉ crisis እና ግጭቶችን ሆን ብለው ኢየፈጠሩ ነው። የ #ብልፅግና_ፓርቲ ዋና ተዋናዮችም እነዚሁ ሃይሎች ናቸው።
መደመር የሚሉት የፖለቲካ ትርክት ሀገርን ወደ አንድነት ይመልሳል ተብሎ ቢገመትም አሁን ላይ ለበርካቶች ህልፈት ምክንያት ወደ መሆን ተሸጋግሯል፡፡ በተካረር ተቃርኖ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ኃይል በየጊዜው በሚያነሳቸው ግጭቶች ሚሊዮኖች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በቅርቡ ይፋ በሆነ ሪፖርት ኢትዮጵያ በስደተኞች ቁጥር ከአለም ግንባር ቀደም ለመሆን መብቃቷም የነገው ጊዜያችን አሰፈሪ ሰለመሆን አመላካች ነው፡፡
#Gugemedia, #Ethiopiapolitics, #Oromopolitics. #Africa, There is no ethnic politics in Ethiopia, it is language based citizen politics which is right everywhere in the world. If You cannot speak the nation language, how can you represent them politically? ብዙ ጊዜ ተደጋግመዉ የሚወራ ዉሸት፣ እዉነት ይመስላል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ፖለቲካ ሁሉም የዜግነት ፖለቲካ ነዉ። የብሔር /የጎሳ/ፖለቲካ አለ የሚሉት ከተፈጥሮ ጋር የተጣሉ/የፖለቲካ እዉቀት የሌላቸዉ ናቸዉ። ከነዚህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
Yehabesha News are here for reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Yehabesha News provide latest news to audience in very interesting manner. Just subscribe us and follow our channel and Get Fresh News Every-time you open your web. ሰብስክራይብ በማድረግ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ፡፡ Follow us on fasebook : 🤍
#ReyotMedia #AbiyAhmed #BirhanuNega #AndargachewTsige #ErmiasLegesse #GodanaYakob #Ethiopia #TewodrosTsegaye.
#በየዕለቱ_አዳዲስ_መረጃዎቻችን_እንደተለቀቁ_እንዲደርስዎ_እባክዎ_#'Subscribe'_በማድረግ_የደውል_ምልክቷን_ይጫኑ። #Ethio_251_Media #Ethiopia #Ethiopia_News ETHIO 251 MEDIA is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia. Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.
ይህ ቪዲዮለሰላም እጦት በታቺን የዜግነት ፖለቲካ መድሃኒታቺኝን ስለመሆኑ ያብራራል.
ነገ በዝረራ ብንሸነፍ የዜግነት ፖለቲካን መቼም አንቀይረውም ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ #ethiopia
ፖለቲካ የፖለቲካል ሳይንስ ምሩቃን ብቻ አይደለም የህዝቡ ሁሉ እንጂ የክብር ዶክተር ማዕረግ አይደለም፤ ህሙማንን የሚያክም ብቻ ነው ዶክተር መባል ያለበት EACC_EAN 🤍AmericaEthiopia 🤍GleanEthiopia 🤍EA_DevCouncil 🤍AmericaEthiopia 🤍RisingEthiopia 🤍hermelatv 🤍BilleneSeyoum 🤍ECNAS_CA 🤍AbiyAhmedAli 🤍DemekeHasen 🤍RedwanHussien 🤍tesfayeYilma8 🤍PMEthiopia 🤍MFAEthiopia 🤍mfaspr 🤍mufti_dina 🤍_AfricanUnion 🤍UN 🤍AUC_MoussaFaki
Subscribe 🤍 to watch latest all entertainment videos and news from Ethiopia. 🤍
በኢትዮጵያ ስላለው የዜግነት እና የብሄርተኝነት የፓለቲካ አሰላለፍ ፓለቲከኞች ምን ይላሉ?